Eye info DOcture (የእግር ህመም)

world journals
0

 የእግር ህመም

👉የእግር ህመም መንስኤዎች

አብዛኛው የእግር ህመም በመገጣጠሚያዎች ፣ በአጥንቶች ፣ በጡንቻዎች ፣ በጅማቶች ወይም ሌሎች ህብረ ህዋስ በመዳከም እና ከመጠን በላይ በመጠቀም ወይም በአደጋ ምክንያት ሊከሰት ይችላል። 

አንዳንድ የእግር ህመም ዓይነቶች በታችኛው አከርካሪ ላይ ባሉ ችግሮች ጋር ሊያያዙ ይችላሉ፡፡ የእግር ህመምም በደም መርጋት ፣ ቫሪኮስ ቬን ወይም በቂ የደም ዝውውር ባለመኖሩ ምክንያት ሊከሰት ይችላል፡፡

👉 የእግር ህመም ምክንያቶች

• የሪህ በሽታ

• የደም መርጋት ችግር

• የአከርካሪ ችግር 

• የሳያቲካ ችገር

• የአጥንት ኢንፌክሽን  

• ውልቃት

• ቫሪኮስ ቬን

• የኩላሊት በሽታ

• የነርቭ ችግር 

• በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰቱ አደጋዎች 

• ኢንፌክሽኖች

👉 መፍትሄ

ለእግር ህመም የሚሰጡት የህክምና ዓይነቶች ከቀላል የነርቭ ህክምና እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ የሚዘልቁ ሲሆን በደም ዝውውር መዘጋት ሳቢያ የተከሰተ የእግር ህመም የተዘጋውን የደም ዝውውር በመክፈት የታማሚውን ጤና ወደነበረበት ለመመለስ የሚያስችል የህክምና ዘዴ አለ፡፡

👉 መፍትሄ

ለእግር ህመም የሚሰጡት የህክምና ዓይነቶች ከቀላል የነርቭ ህክምና እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ የሚዘልቁ ሲሆን በደም ዝውውር መዘጋት ሳቢያ የተከሰተ የእግር ህመም የተዘጋውን የደም ዝውውር በመክፈት የታማሚውን ጤና ወደነበረበት ለመመለስ የሚያስችል የህክምና ዘዴ አለ፡፡ 

Post a Comment

0Comments

Post a Comment (0)