ወላይታ ህዝብ ወስኗል። #Eye info politics ethio info

world journals
0


 ወላይታ ህዝብ ወስኗል። እንኳን ደስ አላችሁ። አንድ ሚሊዮን 77ሺ የዎላይታ በህዝበ ውሳኔው የህዝብ ድምጽ ሰጥቷል። ከዚህ መካከል 830 ሺ የሚጠጋ ህዝብ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር በጋራ በአንድ ክልል እንካለል በሚል ድምጽ ሰጥተዋል። በተቃራኒው ደግሞ 45ሺ500 ነባሩን ክልል የመረጠ ሲሆን ፣ ወደ 60 ሺ የሚጠጋ ድምጽ ባክኗል።

Post a Comment

0Comments

Post a Comment (0)