ወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ #Eye info political #breaking news @eyeinfomedia

world journals
0

 ወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቀቀ





አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሲካሄድ የዋለው ሁለተኛው ዙር የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒድት ተጠናቅቋል፡፡


አሁን ላይም በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምጽ ቆጠራ እየተከናወነ  እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡


በነገው ዕለት ማለዳም የቆጠራው ውጤት ለሕዝቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።


በየምርጫ ጣቢያዎቹ የሕዝብ ፍሰት በመኖሩ የድምጽ አሰጣጥ ሒደቱ እስከ ምሽቱ አንድ ሰዓት ተራዝሞ መጠናቀቁ ተመላክቷል፡፡

Post a Comment

0Comments

Post a Comment (0)