የኢትዮጵያ የባህር ሃይል ያሰለጠናቸውን ባህረኞች አስመረቀ #Eye info media @Ethiopian breaking news todY

world journals
0

የኢትዮጵያ  የባህር ሃይል ያሰለጠናቸውን ባህረኞች  አስመረቀ 











የኢትዮጵያ  የባህር ሃይል በተለያዩ ሙያዎች  ያሰለጠናቸውን ባህረኞች እያስመረቀ ነው።

በመርሃግብሩ  የጦር ሃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ፣ ጀነራል መኮንኖች፣ የነባር ባህር ሃይል አባላት፣ የተመራቂ ቤተሰቦችና የተለያዩ አገራት ወታደራዊ አታሼዎች ተገኝተዋል።

በተጨማሪም የኢፌዴሪ አየር ኃይል አቪዬሽን ከባድ ጥገና ማዕከል ከ30 አመት በላይ ተገለው እና አገልግሎት መስጠት ያቆሙ ጀልባዎችን ዘመኑ የሚጠይቀውን የፈጣን ተዋጊ ጀልባ ቴክኖሎጂ እና መሳሪያዎች በመግጠም ለግዳጅ ዝግጁ ማድረግ መቻሉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

   

Post a Comment

0Comments

Post a Comment (0)